ክእርሶ የሚጠበቀው እቃዎቹን ማስተዋወቅ እና እንዲሸጡ ማድረግ ብቻ ነው። እቃዎቹን ከማቅረብ ጀምሮ ትእዛዞችን ተቀብሎ ለገዛው ሰው እስከማድረስ ያለውን ስራ እኛ እንቆጣጠርሎታለን።
የሚያገኙት ክፍያ እንደሚሸጡት የእቃ አይነት ይወሰናል። ለአያንዳዱ እቃ ምን ያህል ሊያገኙ እንደሚችሉ መመልክት ይችላሉ።
ክፍያውን በ 3 አይነት የክፍያ አማራጮች መቀበል ይችላሉ እነዚህም በባንክ አካውንትዎ፣ በቴሌብር ወይም በሞባይል ካርድ ናቸው። ክፍያው የሚፈፀመው በየሳምንቱ ቅዳሜ እለት ይሆናል።
መቀበል የሚችሉት ትንሹ የክፍያ መጠን 150 ብር ነው።
ከ አገልግሎታችን ጋር ለተያያዙ ማንኛውም አይነት ጥያቄዎች በ Telegram ላይ Message ሊልኩልን ይችላሉ።